am_mat_text_ulb/13/22.txt

2 lines
515 B
Plaintext

22. በእሾህ ተክሎች መካከል የተዘራው ፥እሱ ቃሉን የሚሰማ ግን የዓለም ሃሳብ የብልጥግናም አሳሳችነት ቃሉን ያንቁታል፥ ፍሬ ቢስም ይሆናል።
23. በመልካም መሬት ላይ የተዘራው ቃሉን የሚሰማና የሚረዳ ነው በእርግጥ የሚያድገውና ፍሬ የሚሰጥው ይሄኛው ነው' አንዳንዱም መቶ እጥፍ አንዳንዱም ስልሳ አንዳንዱም ሰላሣ ያፈራል።