am_mat_text_ulb/13/51.txt

3 lines
436 B
Plaintext

51. ይሄኔ ሁሉ ተረድታችኋል?'' አላቸው ደቀመዛሙርቱም “አዎ” አሉት።
52. ከዚያም ኢየሱስ ስለዚህ፥ “የመንግስተ ሰማይ ደቀመዝሙር የሆነው ፀሐፊ ሁሉ ከሃብቱ መካከል አሮጌውና አዲሱን ያወጣ የቤት ጌታ ትመስላልች።''
53. ኢየሱስም እነዚህን ምሳሌዎች ሲጨርስ ከዚያሥፍራ ሄደ።