am_mat_text_ulb/13/47.txt

2 lines
419 B
Plaintext

47. እንዲሁም፥ መንግስተ ሰማያት ወደ ባህር የተጣለች፥እና የተለያየ ዓይነት ፍጥረታት የሰበሰበች መረብ ትመስላለች።
48. መረቡ ሲሞላ ፥ዓሳ አጥማጆቹ ወደ ዳር አወጧት።። ተቀምጠውም መልካም መልካሙን ሰብስበው በመያዣ አደረጉ፥ የማይጥቅመውን ግን አስወገዱት።