am_mat_text_ulb/13/44.txt

3 lines
501 B
Plaintext

44. መንግስተ ሰማይ በእርሻ ውስጥ ተሠውራ የነበረች እና አንድ ሰውም አግኝቶ የደበቃትን ሃብት ትመስላለች፤ ከደስታውም የተነሳ ያለውን ንብረት ሁሉ ሸጦ ያንን እርሻ ገዛ።
45. ደግሞም፥ መንግስተ ሰማይ የከበሩ ዕንቁ የሚፈልግ ነጋዴን ትመስላለች።
46. በጣም ውድ ዕንቁ አግኝቶ፥ ሄደ ያለውን ንበረት ሁሉ ሸጦ ገዛው።