am_mat_text_ulb/13/40.txt

4 lines
598 B
Plaintext

40. እንግዲህ እንክርዳዱ ተሰብስቦ በእሳት እንደሚቃጠል፥ በዓለም መጨረሻም እንዲሁ ይሆናል።
41. የሰው ልጅ መላዕክቱን ይልካል፥ ከመንግስቱ የሃጢያት ምክንያት የሆኑ ነገሮችን ሁሉ እና ርኩሰት የፈጸሙትን ይሰበስቧቸዋል፣
42. ከዚያም ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት ወደ እሳት ይጥሏቸዋል።
43. ከዚያም ፃድቃን በአባታቸው መንግስት እንደፀሐይ ያበራሉ። ጆሮ ያለው ይስማ።