am_mat_text_ulb/13/13.txt

4 lines
483 B
Plaintext

13. ስለዚህ ለእነርሱ በምሳሌ እነግራቸዋለሁ፤ ምክንያቱም ቢያዩ እንኳን እያዩ አይደሉም፣ ቢሰሙም አየሰሙ አይደለም ወይም አያስተውሉም።
14. እነርሱ ላይ እንዲህ የሚለው የኢሳይያስ ትንቢት ተፈጸመ
መስማትን ትሰማላችሁ ግን ምንም አታስተውሉም፣
ማየትን ታያላችሁ ግን ምንም አትገነዘቡትም።