am_mat_text_ulb/13/10.txt

3 lines
538 B
Plaintext

10. ደቀመዛሙርቱም መጡና ኢየሱስን “ ለሕዝቡ በምሳሌ የምትናገረው ለምንድን ነው?''አሉት።
11. ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው ''ለእናንተ የመንግሥተ ሰማይ ሚስጥር ማወቅ ተሰጠቷችኋል፥ለእነሱ ግን አልተሰጣቸውም'' አላቸው።
12. ምክንያቱም ላለው ሁሉ የበለጠ ይሰጠዋል፤ እንዲሁም ይበዛለትማል። የሌለው ግን ያለው እንኳን ይወሰድበታል።