am_mat_text_ulb/11/25.txt

3 lines
630 B
Plaintext

25. በዚያን ጊዜ ኢየሱስ “የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ፥ ይህን ከአዋቂዎችና ከአስተዋዮች ሰውረህ እንደ ህጻናት ላልተማሩት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ” አለ፡፡
26. አዎ፣ አባት ሆይ ይህ በፊትህ ደስ የሚያሰኝ ነው፡፡
27.ከአባቴ ሁሉ ተሰጥቶኛል፣ ከአባት በስተቀር ማንም ልጅን የሚያውቀው የለም ፤ከልጁ በስተቀር ልጁም ሊገልጥለት ከሚፈልገው በቀር አባትን የሚያውቅ ማንም የለም፡፡