am_mat_text_ulb/11/11.txt

2 lines
438 B
Plaintext

11. እውነቱን ልንገራችሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከዮሐንስ የሚበልጥ ማንም የለም። በመንግሥተ ሰማይ ግን ታናሹ ሰው ከእርሱ ይበልጣል፡፡
12. ከመጥምቁ ዮሐንስ ዘመን ጀምሮ ፥እስከ ዛሬ የእግዚአብሔር መንግሥት ግፈኞች ይጋፏታል ፥ብርቱዎች ግን በኃይል ይወስዷታል፡፡