am_mat_text_ulb/13/34.txt

4 lines
394 B
Plaintext

34. ኢየሱስም ለሕዝቡ እነዚህን ነገሮች ሁሉ በምሳሌ ተናገር፣ ያለ ምሳሌም ምንም ነገር አልነበረም።
35. ይሄም እንዲህ ተብሎ በነብዩ የተነገረው እንዲፈፀም ነው፦
''አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፣
ከዓለም መጀመሪያ ጀምሮ የተሰወረውን እገልጣለሁ።''