am_mat_text_ulb/13/31.txt

2 lines
462 B
Plaintext

31. ኢየሱስም ሌላ ምሳሌ ነገራቸው ።እንዲህም አለ ፣ “መንግሥተ ሰማይ ሰው ወስዶ በእርሻው ላይ የዘራትን የሰናፍጭ ዘር ትመስላልች።
32. በእርግጥ ይቺ ዘር ከሌሎች ዘሮች ሁሉ ታንሳለች። በምታድግበት ጊዜ ግን የሰማይ ወፎች በቅርንጫፎቿ እስኪሰፍሩባት ድረስ ፣ከሌሎች ዛፎች ትበልጣለች፡፡