am_mat_text_ulb/13/24.txt

4 lines
482 B
Plaintext

24. ኢየሱስ እንዲህ ሲል ሌላ ምሳሌ ነገራቸው፤ እንዲህ አለ፣ “መንግሥተ ሰማይ በእርሻው ላይ መልካም ዘር የዘራ ሰው
ትመስላለች።
25. ሆኖም ሰዎቹ በተኙ ጊዜ ፣ጠላቱ መጥቶ በስንዴው መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ።
26. ቅጠሉም ሲለመልምና ፍሬ ማፍራት ሲጀምር፣ እንክርዳዱም አብሮ ብቅ ብቅ ማለት ጀመረ።