am_mat_text_ulb/13/15.txt

1 line
340 B
Plaintext

15. በዓይናቸውም እንዳይመለከቱ፣በጆሮአቸውም እንዳይሰሙ ፣በልባቸውም እንዳያስተውሉ ፣፣ ጆሯቸው ለመስማት ከብዷል፣ ዓይናቸውም ተከድኗል። እንዳይመለሱና እኔም እንዳልፈውሳቸው የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኗል።