am_mat_text_ulb/11/07.txt

2 lines
475 B
Plaintext

7. ሰዎቹም ሊነግሩት ሲሄዱ፣ ኢየሱስም ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ መናገር ጀመር፣እንዲህም አለ፣ ምን ልታዩ ነበር ወደ ምድረ በዳ የወጣችሁት-- ነፋስ የሚያወዛወዘውን ሽንበቆ?
8. ግን ምን ልታዩ ነበር የወጣችሁት-- የሚያምር ልብስ የለበሰውን? በርግ፣ ጥሩ ልብስ የሚለብሱ የሚገኙበት በቤተመንግሥት ነው፡፡