am_mat_text_ulb/10/05.txt

3 lines
410 B
Plaintext

5. ኢየሱስ እነዚህን አስራ ሁለቱን ''አሕዛብ ወደ ወዳሉበት የትኛውም ቦታ አትሂዱ ወደ የትኛውም የሳምራውያን ከተማ አትግቡ።
6. ከዚያ ይልቅ ወደጠፉት የእስራኤል ቤት በጐች ሂዱ።
7. ስትሄዱም መንግሥተ ሰማይ ቀርባለች ብላችሁ ስበኩ'' ብሎ አስተምሮ ላካቸው።