am_mat_text_ulb/08/14.txt

3 lines
245 B
Plaintext

14. ኢየሱስ ወደ ጴጥሮስ ቤት ሲገባ የጴጥሮስ አማት በትኩሳት ታማ አገኛት።
15. ኢየሱስም እጅዋን ነካት ፣ትኩሳቱም ለቀቃት፥ተነሥታም
ታገለግለው ጀመር።