am_mat_text_ulb/22/13.txt

1 line
340 B
Plaintext

\v 13 ከዚያም ንጉሡ ለአገልጋዮቹ እንዲህ አላቸው፣ ‹‹እጅና እግሩን አስራችሁ ለቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጥታችሁ ጣሉት፡፡ \v 14 የተጠሩት ብዙዎች የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው፡፡››