am_mat_text_ulb/11/25.txt

3 lines
656 B
Plaintext

\v 25 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ “የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ፣ ይህን ከአዋቂዎችና ከአስተዋዮች ሰውረህ እንደ ህጻናት ላልተማሩት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ” አለ፡፡
\v 26 አዎ፣ አባት ሆይ ይሄ በፊትህ ደስ የሚያሰኝህ ይህ ነበር፡፡
\v 27 ከአባቴ ሁሉ ተሰጥቶኛል፣ ከአባት በስተቀር ማንም ልጅን የሚያውቀው የለም ፤ከልጅም በስተቀር ፣ልጁም ሊገልጥለት ከሚፈልገው በቀር ፣አባትን የሚያውቅ ማንም የለም፡፡