am_mat_text_ulb/11/18.txt

2 lines
381 B
Plaintext

\v 18 ዮሐንስ እንጀራ ባለመብላቱና ወይን ባለመጠጣቱ፣ጋኔን አለበት አሉት።
\v 19 የሰው ልጅ በመብላቱና በመጠጣቱ ፣ ይህ ሰው በላተኛና ጠጪ፣ የቀረጥ ሰብሳቢዎችና ፣የኃጢአተኞች ወዳጅ ነው አሉት! ሆኖም ግን ጥበብ በሥራዋ ትክክል ሆነች፡፡