|
\v 38 አንዳንድ የሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን መልሰው ኢየሱስን “መምህር! ምልክቶች እንድታሳየን እንፈልጋለን አሉት።”
|
|
\v 39 ኢየሱስ ግን መልሶ ፣ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክትነት በስተቀር ምንም አይሰጠውም አላቸው፡፡
|
|
\v 40 ዮናስ በትልቅ ዓሣ ሆድ ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፣ የሰው ልጅም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በምድር ልብ ውስጥ ይሆናል፡፡ |