am_mat_text_ulb/09/10.txt

2 lines
442 B
Plaintext

10 ኢየሱስም በቤት ውስጥ ለመመገብ በተቀመጠ ጊዜ፥ ብዙ ግብር ሰብሳቢዎችና ኃጢአተኞች መጥተው ከኢየሱስና ከደቀመዛሙርት ጋር አብረው በሉ።
11 ፈሪሳውያንም ይህን ሲያዩ ደቀመሙርቱን '' መምህራችሁ ከግብር ሰብሳቢዎችና ከኃጢአተኞች ጋር የሚበላው ለምንድን ነው?'' አሏቸው፡፡