am_mat_text_ulb/09/01.txt

2 lines
382 B
Plaintext

1. ኢየሱስ ወደ ጀልባ ገባ፤ ባህሩንም አቋርጦ ወደ ራሱ ገዛ ከተማው መጣ።
2. አንድ ሽባ ሰው በምንጣፍ ላይ አድርገው ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሰስም እምነታቸውን በማየት፥ ሽባውን “አንተ ልጅ! አይዞህ፥ ሃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል” አለው፡፡