am_mat_text_ulb/08/21.txt

2 lines
272 B
Plaintext

21. ሌላኛው ደቀመዝሙር ''ጌታ! በመጀመሪያ እንድሄድና አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ አለው።''
22. ኢየሱስ ግን “ተከተለኝ ሙታናችውን እንዲቀብሩ ሙታንን ተውአቸው” አለው።