am_mat_text_ulb/08/18.txt

7 lines
525 B
Plaintext

18. ኢየሱስም በዙሪያው ያሉትን ሕዝብ ተመልክቶ፥ ወደ ገሊላ
ባሕር ማዶ እንዲሻገሩ አዘዘ።
19. ከዚያም አንድ ጸሐፊ ወደ እርሱ ቀርቦ “መምህር!
ወደምትሄድበት ሁሉ እከተለሃለሁ” አለው።
20. ኢየሱስም ''ቀበሮዎች ጉርጓድ የሰማይ ወፎችም ጎጆዎች
አሏቸው። የሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያሳርፍበት ምንም ስፍራ
የለውም''አለው።