am_mat_text_ulb/19/20.txt

1 line
545 B
Plaintext

\v 20 ወጣቱ፣ ‹‹እነዚህን ነገሮች ሁሉ ፈጽሜአለሁ፣ ሌላስ ምን ያስፈልገኛል? አለው፡፡ \v 21 ኢየሱስ እንዲህ አለው፡- ‹‹ፍጹም ለመሆን ብትፈልግ፣ ሂድና ያለህን ሽጠህ ለድኾችም ስጠው፤ በሰማይም ሀብት ይኖርሃል፡፡ ከዚያም መጥተህ ተከተለኝ፡፡›› \v 22 ነገር ግን ወጣቱ ኢየሱስ የተናገረውን በሰማ ጊዜ፣ ብዙ ንብረት ነበረውና አዝኖ ሄደ፡፡