\v 65 ያኔ ሊቀ ካህናቱ ልብሱን ቀደደና፣ ‹‹እግዚአብሔርን ተሳድቧል፤ ታዲያ፣ ምስክር የምንፈልገው ለምንድን ነው? አሁን ስድቡን ሰምታችኋል \v 66 ለመሆኑ፣ ምን ታስባላችሁ?›› አለ፡፡ እነርሱም መልሰው ‹‹ሞት ይገባዋል›› አሉ፡፡