\v 17 ሁለት ታላንት የተቀበለውም እንደዚያው ሌላ ሁለት ታላንት አተረፈ። \v 18 አንድ ታላንት የተቀበለው አገልጋይ ግን ሄዶ፣ ጉድጓድ ቆፈረና የጌታውን ገንዘብ ቀበረ።