\v 15 እየመሸም ሲሄድ፣ደቀመዛሙርቱ መጡና ፥“ቀኑ መሽቷል ይህም ሥፍራ ምድረ በዳ ነው ። ሕዝቡን ወደ መንደሮች እንዲሄዱና ፣ለራሳቸው ምግብ እንዲገዙ አሰናብት አሉት።”