\v 5 ሙሽራው በዘገዬ ጊዜ እንቅልፍ እንቅልፍ አላቸውና ሁሉም ተኙ። \v 6 ዕኩለ ሌሊት ላይ ግን፣ “ሙሽራው መጥቶአልና ወጥታችሁ ተቀበሉት!” የሚል ሁካታ ሆነ።