Wed Jul 05 2017 15:22:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 15:22:28 +03:00
parent 5e5cde9906
commit ffdf18b734
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ኢየሱስ በአገረ ገዢው ፊት ቆመ፤ አገረ ገዢውም፣አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህ እንዴ?” በማለት ጠየቀው። ኢየሱስም፣”አንተው አልህ” በማለት መለሰለት። \v 12 የካህናት አለቆችና፣ ሽማግሌዎቹ፣ሲከሱት ምንም አልመለሰም። \v 13 በዚህ ጊዜ ጲላጦስ፣ ”በአንተ ላይ የሚያቀርቡትን ክስ ሁሉ አትሰማም?” አለው። \v 14 እርሱ ግን አንድ ቃል እንኳ ስላልመለሰለት አገረ ገዡ በጣም ተደነቀ።
\v 11 ኢየሱስ በአገረ ገዢው ፊት ቆመ፤ አገረ ገዢውም፣አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህ እንዴ?” በማለት ጠየቀው። ኢየሱስም፣ “አንተ እንዳልከው ነው” በማለት መለሰለት። \v 12 የካህናት አለቆችና፣ ሽማግሌዎቹ፣ ሲከሱት ምንም አልመለሰም። \v 13 በዚህ ጊዜ ጲላጦስ፣ “በአንተ ላይ የሚያቀርቡትን ክስ ሁሉ አትሰማም?” አለው። \v 14 እርሱ ግን አንድ ቃል እንኳ ስላልመለሰለት አገረ ገዡ በጣም ተደነቀ።

View File

@ -442,7 +442,7 @@
"27-01",
"27-03",
"27-06",
"27-11",
"27-09",
"27-15",
"27-17",
"27-20",