Thu May 19 2016 14:59:45 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-19 14:59:45 +03:00
parent 1a6079214b
commit ff77bb5ec0
1 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1,2 +1,4 @@
13. ስለዚህ ለእነርሱ በምሳሌ እነግራቸዋለሁ ምክንያቱም ቢያዩ እንኳን እያዩ አይደሉም፣ እንዲሁም ቢሰሙም አየሰሙ አይደሉም ወይም አይረዱም /አያስተውሉም/
14. ለእነርሱ ኢሳያስ ትንቢት እንዲህ የሚለው ተፈፀመ መስማትን ትሰማላችሁ ግን ምንም አትረዱትም/አታስተውሉም፣ ማየትን ታያላችሁ በምንም መንገድ ግን አትገነዘቡትም
13. ስለዚህ ለእነርሱ በምሳሌ እነግራቸዋለሁ ምክንያቱም ቢያዩ እንኳን እያዩ አይደሉም፣ ቢሰሙም አየሰሙ አይደለም ወይም አያስተውሉም።
14. እነርሱ ላይ እንዲህ የሚለው የኢሳያስ ትንቢት ተፈፀመ
መስማትን ትሰማላችሁ ግን ምንም አታስተውሉም፣
ማየትን ታያላችሁ ግን ምንም አትገነዘቡትም።