Thu Oct 12 2017 14:52:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 14:52:12 +03:00
parent a9d1620935
commit f91988dc06
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 ሰውዬው፣ ‹‹የትኞቹን ትእዛዛት? አለ፡፡ ኢየሱስ እንዲህ አለው፤ "አትግደል፤" "አታመንዝር" "አትስረቅ፤"‹‹በሐሰት አትመስክር፤›› \v 19 ‹‹አባትህንና እናትህን አክብር፤›› እንዲሁም፣ ‹‹ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፡፡››
\v 18 ሰውዬው፣ ‹‹የትኞቹን ትእዛዛት? አለ፡፡ ኢየሱስ እንዲህ አለው፤ "አትግደል፤" "አታመንዝር" "አትስረቅ፤" "በሐሰት አትመስክር፤" \v 19 "አባትህንና እናትህን አክብር፤" እንዲሁም፣ "ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፡፡"

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 ወጣቱ፣ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ፈጽሜአለሁ፣ ሌላስ ምን ያስፈልገኛል? አለው፡፡ \v 21 ኢየሱስ እንዲህ አለው፡- ፍጹም ለመሆን ብትፈልግ፣ ሂድና ያለህን ሽጠህ ለድኾችም ስጠው፤ በሰማይም ሀብት ይኖርሃል፡፡ ከዚያም መጥተህ ተከተለኝ፡፡›› \v 22 ነገር ግን ወጣቱ ኢየሱስ የተናገረውን በሰማ ጊዜ፣ ብዙ ንብረት ነበረውና ዝኖ ሄደ፡፡
\v 20 ወጣቱ፣ "እነዚህን ነገሮች ሁሉ ፈጽሜአለሁ፣ ሌላስ ምን ያስፈልገኛል?" አለው፡፡ \v 21 ኢየሱስ እንዲህ አለው፤ "ፍጹም ለመሆን ብትፈልግ፣ ሂድና ያለህን ሽጠህ ለድኾችም ስጠው፤ በሰማይም ሀብት ይኖርሃል፡፡ ከዚያም መጥተህ ተከተለኝ፡፡›› \v 22 ነገር ግን ወጣቱ ኢየሱስ የተናገረውን በሰማ ጊዜ፣ ብዙ ንብረት ነበረውና ዝኖ ሄደ፡፡

View File

@ -299,8 +299,8 @@
"19-10",
"19-13",
"19-16",
"19-18",
"19-20",
"19-23",
"19-25",
"19-28",
"19-29",