Tue Oct 03 2017 13:38:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 13:38:56 +03:00
parent a76af6a5ad
commit dcc2ce6f12
1 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 43 ርኩስ መንፈስ ከሰው ከወጣ በኋላ ፣ዕረፍት ፍለጋ ውሃ በሌለበት ቦታዎች ያልፋል ፥ሆኖም አያገኝም።
\v 44 ከዚያም 'ወደ ወጣሁበት ቤት እመለሳለሁ' ይላል፥ሲመለስም ቤቱ ፀድቶ ተዘጋጅቶ ያገኘዋል፡፡
\v 43 ርኩስ መንፈስ ከሰው በወጣ ጊዜ፣ ዕረፍት ፍለጋ ውሃ በሌለባቸው ቦታዎች ያልፋል፣ ነገር ግን አያገኝም።
\v 44 ከዚያም፣ 'ወደ ወጣሁበት ቤቴ እመለሳለሁ' ይላል። ሲመለስም ቤቱ ጸድቶ ተዘጋጅቶ ያገኘዋል፡፡
\v 45 ከዚያ ይሄድና ከእርሱ ይልቅ የባሰ ክፉ የሆኑትን ሰባት ሌሎች መናፍስትን ይዞ ከእርሱ ጋር በዚያ ለመኖር ይመጣሉ፡፡ እንግዲህ የዚያ ሰው ሁኔታ ከመጀመሪያው የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህም ክፉ ትውልድ ላይ የሚሆነውም እንደዚሁ ነው፡፡