Tue Oct 17 2017 10:05:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
1246b5fc1a
commit
d859b8f7b1
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 51 ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት አንዱ እጁን ዘርግቶ ሰይፍ አወጣ፤ የሊቀ ካህናቱን አገልጋይ ጆሮ መትቶ ቆረጠ፡፡ \v 52 ያኔ ኢየሱስ፣ ‹‹ሰይፍህን ወደ ቦታው መልስ፤ ሰይፍ የሚያነሡ በሰይፍ ይጠፋሉ፡፡ \v 53 አባቴን ብጠይቅ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ መላእክት የማይልክልኝ ይመስልሃል? \v 54 እንደዚያ ከሆነ ይህ እንደሚሆን የሚናገረው መጽሐፉ ቃል እንዴት ይፈጸማል?›› አለው፡፡
|
||||
\v 51 ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት አንዱ እጁን ዘርግቶ ሰይፍ አወጣ፤ የሊቀ ካህናቱን አገልጋይ ጆሮ መትቶ ቈረጠ፡፡ \v 52 ያኔ ኢየሱስ፣ "ሰይፍህን ወደ ቦታው መልስ፤ ሰይፍ የሚያነሡ በሰይፍ ይጠፋሉ፡፡ \v 53 አባቴን ብጠይቅ በብዙ ሺህ የሚቈጠሩ መላእክት የማይልክልኝ ይመስልሃል? \v 54 እንደዚያ ከሆነ ይህ እንደሚሆን የሚናገረው መጽሐፉ ቃል እንዴት ይፈጸማል?" አለው፡፡
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 55 በዚያ ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡ፣ ‹‹አንድ ወንበዴ እንደምትይዙ ሰይፍና ዱላ ይዛችሁ መጣችሁ? በየቀኑ በቤተ መቅደስ ተቀምጬ እያስተማርሁ ነበርሁ፡፡ እናንተም አልያዛችሁኝም ነበር፡፡ \v 56 የነቢያት መጽሐፍ እንዲፈጸም ይህ ሆኗል›› አላቸው፡፡ ያኔ ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ትተውት ሸሹ፡፡
|
||||
\v 55 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡ፣ ‹‹አንድ ወንበዴ እንደምትይዙ ሰይፍና ዱላ ይዛችሁ መጣችሁ? በየቀኑ በቤተ መቅደስ ተቀምጬ እያስተማርሁ ነበርሁ፡፡ እናንተም አልያዛችሁኝም ነበር፡፡ \v 56 የነቢያት መጽሐፍ እንዲፈጸም ይህ ሆኗል›› አላቸው፡፡ ያኔ ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ትተውት ሸሹ፡፡
|
|
@ -425,6 +425,7 @@
|
|||
"26-45",
|
||||
"26-47",
|
||||
"26-49",
|
||||
"26-51",
|
||||
"26-57",
|
||||
"26-59",
|
||||
"26-62",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue