Fri May 19 2017 08:09:59 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 08:10:00 -04:00
parent e59ba4290f
commit c02200039c
3 changed files with 4 additions and 1 deletions

1
15/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 ኢየሱስ ከዚያ ቦታ ወደ ገሊላ ባሕር አቅራቢያ ሄደ፡፡ ከዚያ በኋላ ወደ አንድ ኮረብታ ወጥቶ በዚያ ተቀመጠ፡፡ \v 30 ብዙ ሕዝብም ወደ እርሱ መጡ፤ አንካሶችን፣ ዐይነ ስውሮችን፣ ዲዳዎችንና ጕንድሾችን፣ እንዲሁም ሌሎች ታመው የነበሩ ብዙዎችን ይዘው መጡ፡፡ በኢየሱስ እግር አጠገብም አስቀመጧቸው፤ እርሱም ፈወሳቸው፡፡ \v 31 ስለዚህ ሕዝቡ ዲዳዎች ሲናገሩ፣ ጕንድሾች ሲፈወሱ፣ አንካሶች ሲራመዱ፣ ዐይነ ስውሮችም ሲያዩ ዐይተው ተደነቁ፡፡ የእስራኤልንም አምላክ አመሰገኑ፡፡

1
15/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 32 \v 33 \v 34 32 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ወደ ራሱ ጠርቶ፣ ‹‹ለሕዝቡ አዝንላቸዋለሁ፤ ምክንያቱም ከእኔ ጋር ሦስት ቀን ቆይተዋል፣ የሚበሉትም የላቸወም፡፡ በመንገድ ላይ ዝለው እንዳይወድቁ ሳይበሉ ዝም ብዬ አላሰናብታቸውም›› አለ፡፡ 33 ደቀ መዛሙርቱ፣ ‹‹በዚህ በረሐ ይህን የሚያህል ብዙ ሕዝብ የሚያጠግብ እንጀራ ከየት እናገኛለን? አሉት፡፡ \v 35 34 ኢየሱስ፣ ‹‹ስንት እንጀራ አላችሁ? አላቸው፡፡ ‹‹ሰባት እንጀራና ጥቂት ትናንሽ ዐሣ አለ›› አሉት፡፡ ከዚያም ኢየሱስ ሕዝቡን መሬት ላይ እንዲቀመጡ አዘዛቸው፡፡

View File

@ -221,6 +221,7 @@
"15-18",
"15-21",
"15-24",
"15-27"
"15-27",
"15-29"
]
}