Fri May 20 2016 09:56:05 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-20 09:56:05 +03:00
parent d425654047
commit b6fda085e5
1 changed files with 3 additions and 4 deletions

View File

@ -1,4 +1,3 @@
30. ከዚያም አካባቢ ብዙ ሳይርቅ በግጦሽ ላይ ያሉ ብዙ የአሳማ መንጋ ነበሩ።
31.አጋንንቱም ኢየሱስን ''የምታስወጣን ከሆነ ወደ እነዚያ የአሣማ መንጋ ስደደን'' ብለው ተማጸኑት።
32.ኢየሱስም ''ሂዱ ''አላቸው አጋንንቱም ወጥተወ አሣማዎቹ ውስጥ ገቡባቸው ከዚያም የአሣማ መንጋ በሙሉ ቁልቁለቱን እየተጣደፉ ወደ ባህሩ ወርደው ውሃው ውስጥ ገብተው ጠፉ፡፡
30. ከዚያ አካባቢ ብዙ ሳይርቅ በግጦሽ ላይ ያሉ ብዙ አሳሞች ነበሩ።
31.አጋንንቱም ኢየሱስን ''የምታስወጣን ከሆነ ወደ እነዚያ የአሳማ መንጋ እንሂድ'' ብለው መማጸናቸውን ቀጥሉ።
32.ኢየሱስም ''ሂዱ''አላቸው አጋንንቱም ወጥተወ አሳሞቹ ውስጥ ገቡባቸው ፥ከዚያም የአሳማ መንጋዎቹ ወደ ታች ቁልቁለቱን እየተጣደፉ ወደ ባሕሩ ወርደው ውሃው ውስጥ ገብተው ጠፉ፡፡