Wed Jun 08 2016 17:07:45 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-05 2016-06-08 17:07:44 +03:00
parent f315900211
commit b5f3bcd54d
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
28. ጴጥሮስም መልሶ “ጌታ፣አንተ ከሆንክ ፣በውሃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ አለው።'' 28. ጴጥሮስም መልሶ “ጌታ፣አንተ ከሆንክ ፣በውሃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ አለው።''
29. ኢየሱስም፣ “ና አለው።'' ስለዚህ ጴጥሮስ ከጀልባው ወጥቶ ወደ ኢየሱስም ለመሄድ ፣በውሆች ላይ ተራመደ። 29. ኢየሱስም፣ “ና አለው።'' ስለዚህ ጴጥሮስ ከጀልባው ወጥቶ ወደ ኢየሱስም ለመሄድ ፣በውሃው ላይ ተራመደ።
30. ጴጥሮስ ግን ነፋሱን አይቶ በመፍራት፣መስጠም ሲጀምር፣ “ጌታ አድነኝ” ብሎ ጮኸ። 30. ጴጥሮስ ግን ነፋሱን አይቶ በመፍራት፣መስጠም ሲጀምር፣ “ጌታ አድነኝ” ብሎ ጮኸ።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
31. ኢየሱስም ያኔውኑ እጁን ዘርግቶ ጴጥሮስን ያዘውና፣ “አንተ እምነት የለህ፣ለምን ትጠራጠራለህ?” አለው።'' 31. ኢየሱስም ያኔውኑ እጁን ዘርግቶ ጴጥሮስን ያዘውና፣ “አንተ እምነት የጎደለህ፣ለምን ትጠራጠራለህ?” አለው።''
32. ከዚያም ኢየሱስና ጴጥሮስ ወደ ጀልባ ሲገቡ፣ ነፋሱ መንፈሱን አቆመ። 32. ከዚያም ኢየሱስና ጴጥሮስ ወደ ጀልባ ሲገቡ፣ ነፋሱ መንፈሱን አቆመ።
33. ከዚያም በጀልባ ውስጥ ያሉት ደቀመዛሙርት ኢየሱስን፣ “አንተ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” ብለው ሰገዱለት። 33. ከዚያም በጀልባ ውስጥ ያሉት ደቀመዛሙርት ኢየሱስን፣ “አንተ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” ብለው ሰገዱለት።