Fri May 19 2017 08:19:59 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 08:20:00 -04:00
parent ba976f06a3
commit b36f96adf1
2 changed files with 2 additions and 0 deletions

1
16/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 አምስት እንጀራ ለአምስት ሺህ እንደ በቃና ስንት ቅርጫት እንደ ሰበሰባችሁ አሁንም አታስተውሉም ወይም አታስታውሱም? \v 10 ወይም ደግሞ ሰባት እንጀራ ለአራት ሺህ እንደ በቃና ስንት ቅርጫት እንዳነሣችሁስ አታስታውሱምን?

1
16/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 11 እኔ የነገርኋችሁ ስለ እንጀራ እንዳልነበረ እንዴት ነው የማታስተውሉት? ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያ እርሾ ተጠንቀቁ፣ ተጠበቁም፡፡›› \v 12 ከዚያም እርሱ ሲነግራቸው የነበረው ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንዲጠበቁ እንጂ፣ ስለ እንጀራ እርሾ እንዳልነበረ ተረዱ፡፡