Wed Jun 08 2016 16:05:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
0d06e2f119
commit
95a16cb831
|
@ -1,3 +1,3 @@
|
|||
10. ደቀመዛሙርቱም መጡና ኢየሱስን “ ለምንድን ነው ለሕዝቡ በምሳሌ የምትናገረው ?''አሉት።
|
||||
11. ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው ''ለእናንተ የመንግሥተ ሰማይን ሚስጥር ማወቅ ተሰጠቷችኋል፣ለእነሱ ግን አልተሰጣቸውም'' አላቸው።
|
||||
11. ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው ''ለእናንተ የመንግሥተ ሰማይን ሚስጥር ማወቅ ተሰጠቷችኋል፣ለእነሱ ግን አልተሰጣቸውም''።
|
||||
12. ምክንያቱም ላለው ሁሉ የበለጠ ይሰጠዋል፤ እንዲሁም ይበዛለትማል። የሌለው ግን ያለው እንኳን ይወሰድበታል።
|
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
13. ስለዚህ ለእነርሱ በምሳሌ እነግራቸዋለሁ፤ ምክንያቱም ቢያዩ እንኳን እያዩ አይደሉም፣ ቢሰሙም አየሰሙ አይደለም፥፥ ወይም አያስተውሉም።
|
||||
13. ስለዚህ ለእነርሱ በምሳሌ እነግራቸዋለሁ፤ ምክንያቱም ቢያዩ እንኳን እያዩ አይደለም፣ ቢሰሙም እየሰሙ አይደለም፣ወይም አያስተውሉም።
|
||||
14. እነርሱ ላይ እንዲህ የሚለው የኢሳይያስ ትንቢት ተፈጸመ ፦
|
||||
መስማትን ትሰማላችሁ ግን ምንም አታስተውሉም፣
|
||||
ማየትን ታያላችሁ ግን ምንም አትገነዘቡትም።
|
Loading…
Reference in New Issue