Tue Jun 07 2016 17:36:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-05 2016-06-07 17:36:20 +03:00
parent 99a68d47c8
commit 912755c7eb
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
24. ነገር ግን ፈሪሳውያን ይህንን ተምር በሰሙ ጊዜ “ይህ ሰው በአጋንንት አለቃ በብዔልዜቡል ካልሆነ በስተቀር አጋንንቱን አያስወጣም ነበር'' አሉ፡፡ 25. ኢየሱስም ሳባቸውን አውቆ ፣“እርስ በርሱ የሚከፋፈል መንግሥት ይወድቃል፤ እርስ በርሱ የሚለያይ ከተማ ወይም ቤት ሁሉ አይጸናም፡፡
24. ነገር ግን ፈሪሳውያን ይህንን ተምር በሰሙ ጊዜ “ይህ ሰው በአጋንንት አለቃ በብዔልዜቡል ካልሆነ በስተቀር አጋንንቱን አያስወጣም ነበር'' አሉ፡፡ 25.ኢየሱስም ሃሳባቸውን አውቆ ፣“እርስ በርሱ የሚከፋፈል መንግሥት ይወድቃል፤ እርስ በርሱ የሚለያይ ከተማ ወይም ቤት ሁሉ አይጸናም፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
26. ሰይጣን ሰይጣንን የሚያወጣ ከሆነ ፣እርስ በርሱ ተከፋፍሏል፣ መንግሥቱስ እንዴት ይቆማል?።
27. እኔ አጋንንትን የማስወጣው በብዔልዜቡል ከሆነ፣ ተከታዮቻችሁ በማን ሊያስወጡ ነው? ከዚህ የተነሣ እነርሱ ይፈርዱባችኋል፡፡
27. እኔ አጋንንትን የማስወጣው በብዔልዜቡል ከሆነ፣ ተከታዮቻችሁ በማን ሊያስወጡ ነው? ከዚህ የተነሣ እነርሱ ይፈርዱባችኋል፡፡