Tue Jun 07 2016 18:44:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-05 2016-06-07 18:44:29 +03:00
parent f7ecc9b1dc
commit 88e165e4fa
1 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
36. ኢየሱስም ህዝቡን ትቶ ወደ ቤት ገባ። ደቀመዛሙርቱም ወደ እርሱ መጥተው ''የእንክርዳዱን ምሳሌ አስረዳን'' አሉት።
37. ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “መልካሙን ዘር የዘራው የሰው ልጅ ነው።
38. እርሻው ይሄ ዓለም ነው እና መልካሙ ዘር የመንግስቱ ልጆች ናቸው እንክርዳዱ የክፉው ልጆች ናቸው፤
39. እና ዘሩን የዘራው ጠላት ዲያብሎስ ነው። መከሩም የዓለም መጨረሻ ሲሆን አጫጆቹም መላዕክት ናቸው።
36. ኢየሱስም ህዝቡን ትቶ ወደ ቤት ገባ። ደቀመዛሙርቱም ወደ እርሱ መጥተው ''የአረሙን ምሳሌ አስረዳን'' አሉት።
37. ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “መልካሙን ዘር የዘራው የሰው ልጅ ነው።
38. እርሻው ይሄ ዓለም ነው መልካሙ ዘር የመንግስቱ ልጆች ናቸው እንክርዳዱ የክፉው ልጆች ናቸው፤
39. ዘሩን የዘራው ጠላት ዲያብሎስ ነው። መከሩም የዓለም መጨረሻ ሲሆን አጫጆቹም መላዕክት ናቸው።