Fri May 19 2017 07:59:59 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 08:00:00 -04:00
parent d3696cce34
commit 84e60d00c0
3 changed files with 5 additions and 1 deletions

1
15/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 ከዚያ በኋላ ሕዝቡን ወደ ራሱ ጠርቶ፣ ‹‹አድምጡ አስተውሉም፡- \v 11 ወደ አፍ የሚገባ ሰውን ምንም አያረክስም፡፡ ይልቁንም ከአፍ የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ነው›› አላቸው፡፡

1
15/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ መጥተው ኢየሱስን፣ ‹‹ፈሪሳውያን ይህን ቃል ሲሰሙ እንደ ተሰናከሉ ዐወቀሃል? አሉት፡፡ \v 13 ኢየሱስም መለሰና፣ ‹‹አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል፤ \v 14 እነርሱን ተዉአቸው፤ ዕውር መሪዎች ናቸው፡፡ አንድ ዕውር ሌላውን ዕውር ቢመራው ሁለቱም ተያይዘው ጕድጓድ ውስጥ ይወድቃሉ፡፡››

View File

@ -214,6 +214,8 @@
"14-34",
"15-01",
"15-04",
"15-07"
"15-07",
"15-10",
"15-12"
]
}