Fri May 20 2016 15:31:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
b5d320733c
commit
80496f91e7
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
24. ኢየሱስ እንዲህ ሲል ሌላ ምሳሌነገራቸው፥ እንዲህ አለ “መንግስተ ሰማይ በእርሻው ላይ መልካም ዘር የዘራ ሰው
|
||||
24. ኢየሱስ እንዲህ ሲል ሌላ ምሳሌ ነገራቸው፥ እንዲህ አለ፥ “መንግሥተ ሰማይ በእርሻው ላይ መልካም ዘር የዘራ ሰው
|
||||
ትመስላለች
|
||||
25. ሆኖም ሰዎች በተኙ ጊዜ ጠላቱ መጥቶ በስንዴ መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ።
|
||||
26. ቅጠሉ ሲለመልም ና ፍሬ ማፍራት ሲጀምር እንክርዳዱም አብሮ ብቅ ብቅ ማለት ጀመረ።
|
||||
25. ሆኖም ሰዎቹ በተኙ ጊዜ ጠላቱ መጥቶ በስንዴ መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ።
|
||||
26. ቅጠሉ ሲለመልምና ፍሬ ማፍራት ሲጀምር፣ እንክርዳዱም አብሮ ብቅ ብቅ ማለት ጀመረ።
|
|
@ -1,3 +1,3 @@
|
|||
27. የእርሻውም አገልጋዮች መጥተው ለባለቤቱ ''ጌታ በእርሻው ላይ መልካም ዘር ዘርተህ አልነበረምን? ታዲያ እንክርዳድ ያበቀለው ለምንድን ነው?''አሉት።
|
||||
28. እሱም “ጠላት ይህን አደረገ አላቸው'' አገልጋዮቹም መልሰው
|
||||
27. የእርሻውም አገልጋዮች መጥተው ለባለቤቱ፣ ''ጌታ! በእርሻው ላይ መልካም ዘር ዘርተህ አልነበረምን? ታዲያ እንክርዳድ የበቀለው ለምንድን ነው?''አሉት።
|
||||
28. እርሱም “ጠላት ይህን አደረገ አላቸው'' አገልጋዮቹም መልሰው
|
||||
''ስለዚህ ሄደን እንድንነቅለው ትፈልጋለህን?'' አሉት።
|
|
@ -1,2 +1,2 @@
|
|||
29. የእርሻውም ባለቤት ''አይሆንም!እንክርዳዱን በምትነቅሉበት ጊዜ ስንስዴውንም አብራችሁ ልትነቅሉት ትችላላችሁ ''አላቸው።
|
||||
30. እስከ መከር ድረስ አብረው ይደጉ።በመከሩ ጊዜ ለኣጫጆቹ፥ ''መጀመሪያ እንክርዳዱን ነቅላችሁ እንዲቃጠልም አንድ ላይ ሰብስቧቸው። ስንዴውን ግን ሰብስባችሁ ወደ ጎተራዬ አስገቡት እላቸዋለሁ'' አላቸው።
|
||||
30. እስከ መከር ድረስ አብረው ይደጉ።በመከሩ ጊዜ ለኣጫጆቹ፥ ''መጀመሪያ እንክርዳዱን ነቅላችሁ እንዲቃጠል አንድ ላይ ሰብስቧቸው። ስንዴውን ግን ሰብስባችሁ ወደ ጎተራዬ አስገቡት እላቸዋለሁ'' አላቸው።
|
Loading…
Reference in New Issue