Fri May 20 2016 15:31:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-05 2016-05-20 15:31:47 +03:00
parent b5d320733c
commit 80496f91e7
3 changed files with 7 additions and 7 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
24. ኢየሱስ እንዲህ ሲል ሌላ ምሳሌነገራቸው፥ እንዲህ አለ “መንግስተ ሰማይ በእርሻው ላይ መልካም ዘር የዘራ ሰው
ትመስላለች
25. ሆኖም ሰዎ በተኙ ጊዜ ጠላቱ መጥቶ በስንዴ መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ።
26. ቅጠሉ ሲለመልም ና ፍሬ ማፍራት ሲጀምር እንክርዳዱም አብሮ ብቅ ብቅ ማለት ጀመረ።
24. ኢየሱስ እንዲህ ሲል ሌላ ምሳሌ ነገራቸው፥ እንዲህ አለ፥ “መንግሥተ ሰማይ በእርሻው ላይ መልካም ዘር የዘራ ሰው
ትመስላለች
25. ሆኖም ሰዎ በተኙ ጊዜ ጠላቱ መጥቶ በስንዴ መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ።
26. ቅጠሉ ሲለመልምና ፍሬ ማፍራት ሲጀምር እንክርዳዱም አብሮ ብቅ ብቅ ማለት ጀመረ።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
27. የእርሻውም አገልጋዮች መጥተው ለባለቤቱ ''ጌታ በእርሻው ላይ መልካም ዘር ዘርተህ አልነበረምን? ታዲያ እንክርዳድ በቀለው ለምንድን ነው?''አሉት።
28. እሱም “ጠላት ይህን አደረገ አላቸው'' አገልጋዮቹም መልሰው
27. የእርሻውም አገልጋዮች መጥተው ለባለቤቱ ''ጌታ! በእርሻው ላይ መልካም ዘር ዘርተህ አልነበረምን? ታዲያ እንክርዳድ በቀለው ለምንድን ነው?''አሉት።
28. እሱም “ጠላት ይህን አደረገ አላቸው'' አገልጋዮቹም መልሰው
''ስለዚህ ሄደን እንድንነቅለው ትፈልጋለህን?'' አሉት።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
29. የእርሻውም ባለቤት ''አይሆንም!እንክርዳዱን በምትነቅሉበት ጊዜ ስንስዴውንም አብራችሁ ልትነቅሉት ትችላላችሁ ''አላቸው።
30. እስከ መከር ድረስ አብረው ይደጉ።በመከሩ ጊዜ ለኣጫጆቹ፥ ''መጀመሪያ እንክርዳዱን ነቅላችሁ እንዲቃጠል አንድ ላይ ሰብስቧቸው። ስንዴውን ግን ሰብስባችሁ ወደ ጎተራዬ አስገቡት እላቸዋለሁ'' አላቸው።
30. እስከ መከር ድረስ አብረው ይደጉ።በመከሩ ጊዜ ለኣጫጆቹ፥ ''መጀመሪያ እንክርዳዱን ነቅላችሁ እንዲቃጠል አንድ ላይ ሰብስቧቸው። ስንዴውን ግን ሰብስባችሁ ወደ ጎተራዬ አስገቡት እላቸዋለሁ'' አላቸው።