Wed Jul 05 2017 15:32:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 15:32:28 +03:00
parent d6b6119796
commit 7a48e7b133
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 35 ከሰቀሉት በኋላ ዕጣ እየተጣጣሉ ልብሶቹን ተከፋፈሉ፤ \v 36 ቁጭ ብለው ይጠብቁትያዩትም ጀመር። \v 37 ራስጌው ላይ፣ “ይህ የአይሁድ ንጉሥ ኢየሱስ ነው” የሚል የክስ ጽሕፈት አኖሩ።
\v 35 ከሰቀሉት በኋላ ዕጣ እየተጣጣሉ ልብሶቹን ተከፋፈሉ፤ \v 36 ቁጭ ብለው ይጠብቁትም ጀመር። \v 37 ከራሱ በላይ፣ “ይህ የአይሁድ ንጉሥ ኢየሱስ ነው” የሚል የክስ ጽሕፈት አኖሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 38 አንዱ በቀኙ ሌላው በግራው በኩል ሁለት ወንበዴዎች ከእርሱ ጋር ተሰቅለው ነበር። \v 39 የሚያልፉ ሰዎችም ሰደቡት ራሳቸውን እየነቀነቁም \v 40 “ቤተ መቅደሱን የምታፈርስና በሦስት ቀን የምትሠራ ራስህን አድን። የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ ከመስቀል ውረድ” ይሉት ነበር።
\v 38 ሁለት ወንበዴዎች አንዱ በቀኙ ሌላው በግራው በኩል ከእርሱ ጋር ተሰቅለው ነበር። \v 39 የሚያልፉ ሰዎችም ሰደቡት ራሳቸውን እየነቀነቁም \v 40 “ቤተ መቅደሱን የምታፈርስና በሦስት ቀን የምትሠራ ራስህን አድን። የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ ከመስቀል ውረድ” ይሉት ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 በተመሳሳይ መንገድ የካህናት አለቆችም፣ ከአይሁድ ሕግ መምህራንና ከሽማግሌዎቹ ጋር አብረው \v 42 ሌሎችን አዳነ ራሱን ግን ማዳን አልቻለም። እርሱ የእስራኤል ንጉሥ ከሆነ ከመስቀል ይውረድ፣ ያኔ እኛም እናምንበታለን” እያሉ ያፌዙበት ነበር።
\v 41 በተመሳሳይ መንገድ የካህናት አለቆችም፣ ከአይሁድ ሕግ መምህራንና ከሽማግሌዎቹ ጋር አብረው \v 42 ሌሎችን አዳነ ራሱን ግን ማዳን አልቻለም። እርሱ የእስራኤል ንጉሥ ከሆነ ከመስቀል ይውረድ፣ ያኔ እኛም እናምንበታለን” እያሉ ያፌዙበት ነበር።

View File

@ -452,8 +452,8 @@
"27-27",
"27-30",
"27-32",
"27-35",
"27-38",
"27-41",
"27-43",
"27-45",
"27-48",