Wed Jun 08 2016 16:35:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-05 2016-06-08 16:35:41 +03:00
parent 90d18a8555
commit 7869a667c8
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
54. ከዚያም ኢየሱስ ወደ ራሱ አገር መጥቶ ፣ለህዝቡ በምኩራቦች አስተማረ፣ ከዚህም የተነሳ ተገርመው፥ ይህ ሰው ይህን ጥበቡንና እነዚህን ተአምራት ከየት አገኘ? አሉ።
55. ይሄ የአናጢው ልጅ አይደለም ወይ? እናቱስ ማሪያም አይደለችም ወይ? ያዕቆብ፥ ዮሴፍ ፥ስምኦን እና ይሁዳስ ወንድሞቹ አይደሉም ወይ?
56. እህቶቹስ ከእኛው ጋር አይደሉም ወይ? ታዲያ ይሄ ሰው እነዚህን ሁሉ ነገሮች ከየት አገ?''
56. እህቶቹስ ከእኛው ጋር አይደሉም ወይ? ታዲያ ይሄ ሰው እነዚህን ሁሉ ነገሮች ከየት አገኛቸው?''

View File

@ -1,2 +1,2 @@
57.በርሱም ተሰናከሉበት። ኢየሱስ ግን ''ነቢይ ከአገሩ እና ከቤተሰብ በስተቀር መከበሩ አይቀርም አላቸው።''
58. በአለማናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።
58. በአለማናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።