Thu Oct 12 2017 16:14:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 16:14:12 +03:00
parent 7303195030
commit 6adc211dd8
4 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 ሁለተኛውም ትእዛዝ ያንኑ ይመስላል፤ 'ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፡፡' \v 40 ሕግና ነቢያት መሠረት ያደረጉት እነዚህኑ ሁለት ትእዛዞች ነው፡፡
\v 39 ሁለተኛውም ትእዛዝ ያንኑ ይመስላል፤ 'ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፡፡' \v 40 ሕግና ነቢያት ሁሉ የትመሠረቱት በእነዚህ ሁለት ትእዛዛት ላይ ነው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 ፈሪሳውያን በአንድነት ተሰብስበው እያለ ኢየሱስ አንድ ጥያቄ አቀረበላቸው፡፡ \v 42 ‹‹ስለ ክርስቶስ ምን ታስባላችሁ? ለመሆኑ የማን ልጅ ነው? አላቸው፡፡ ‹‹የዳዊት ልጅ ነው›› አሉት፡፡
\v 41 ፈሪሳውያን በአንድነት ተሰብስበው እያለ ኢየሱስ አንድ ጥያቄ አቀረበላቸው፡፡ \v 42 "ስለ ክርስቶስ ምን ታስባላችሁ? ለመሆኑ የማን ልጅ ነው?" አላቸው፡፡ "የዳዊት ልጅ ነው" አሉት፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 43 ኢየሱስም፣ ‹‹ታዲያ፣ ዳዊት፣ በመንፈስ እንዲህ በማለት እንዴት ጌታ ብሎ ይጠራዋል፣ \v 44 ጌታ ጌታዬን
\v 43 ኢየሱስም፣ "ታዲያ፣ ዳዊት፣ በመንፈስ፣ እንዲህ በማለት እንዴት ጌታ ብሎ ይጠራዋል፣ \v 44 ጌታ ጌታዬን
‹ጠላቶችህን በእግርህ ሥር እስካደርግልህ ድረስ
በቀኜ ተቀመጥ፡፡

View File

@ -352,6 +352,8 @@
"22-31",
"22-34",
"22-37",
"22-39",
"22-41",
"23-01",
"23-04",
"23-06",