Wed May 18 2016 22:22:56 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-18 22:22:56 +03:00
parent c62d6b5d15
commit 62a9291d67
1 changed files with 2 additions and 3 deletions

View File

@ -1,4 +1,3 @@
1.ኢየሱስም አሥራ ሁለቱን ደቀመዛሙርት ማዘዝ በጨረሰ ጊዜ በከተሞቻቸው ሊያስተምርና ሊሰብክ ከዚያ ሔደ ፡፡
1.ኢየሱስም አሥራ ሁለቱን ደቀመዛሙርት አስተምሮ ከጨረሰ በሀላ በነሱከተሞች ሊያስተምርና ሊሰብክ ከዚያ ሔደ ፡፡
2. እንግዲህ ዮሐንስም በእሥር ቤት ሆኖ ስለ ክርስቶስ ስራዎች በሰማ ጊዜ በደቀመዛሙርቱ መልእክት ላከበት፡፡
3.እንዲህም አለ ''የሚመጣው አንተ ነህ ወይስ ሌላ ሰው መጠበቅ አለብን?''
3.እንዲህም አለ ''የሚመጣው አንተ ነህ ወይስ መጠበቅ ያለብን ሌላ ሰው ነው?''