Fri May 19 2017 07:47:59 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 07:48:00 -04:00
parent 7a703de7bd
commit 5806f09c93
4 changed files with 11 additions and 11 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 28 28. ጴጥሮስም መልሶ “ጌታ፣አንተ ከሆንክ ፣በውሃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ አለው።''
\v 29 29. ኢየሱስም፣ “ና አለው።'' ስለዚህ ጴጥሮስ ከጀልባው ወጥቶ ወደ ኢየሱስም ለመሄድ ፣በውሃው ላይ ተራመደ።
\v 30 30. ጴጥሮስ ግን ነፋሱን አይቶ በመፍራት፣መስጠም ሲጀምር፣ “ጌታ አድነኝ” ብሎ ጮኸ።
\v 28 ጴጥሮስም መልሶ “ጌታ፣አንተ ከሆንክ ፣በውሃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ አለው።''
\v 29 ኢየሱስም፣ “ና አለው።'' ስለዚህ ጴጥሮስ ከጀልባው ወጥቶ ወደ ኢየሱስም ለመሄድ ፣በውሃው ላይ ተራመደ።
\v 30 ጴጥሮስ ግን ነፋሱን አይቶ በመፍራት፣መስጠም ሲጀምር፣ “ጌታ አድነኝ” ብሎ ጮኸ።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
31. ኢየሱስም ያኔውኑ እጁን ዘርግቶ ጴጥሮስን ያዘውና፣ “አንተ እምነት የጎደለህ፣ለምን ትጠራጠራለህ?” አለው።''
32. ከዚያም ኢየሱስና ጴጥሮስ ወደ ጀልባ ሲገቡ፣ ነፋሱ መንፈሱን አቆመ።
33. ከዚያም በጀልባ ውስጥ ያሉት ደቀመዛሙርት ኢየሱስን፣ “አንተ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” ብለው ሰገዱለት።
\v 31 ኢየሱስም ያኔውኑ እጁን ዘርግቶ ጴጥሮስን ያዘውና፣ “አንተ እምነት የጎደለህ፣ለምን ትጠራጠራለህ?” አለው።''
\v 32 ከዚያም ኢየሱስና ጴጥሮስ ወደ ጀልባ ሲገቡ፣ ነፋሱ መንፈሱን አቆመ።
\v 33 ከዚያም በጀልባ ውስጥ ያሉት ደቀመዛሙርት ኢየሱስን፣ “አንተ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” ብለው ሰገዱለት።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
34. ከተሻገሩም በኋላ፣ ጌንሴሬጥ ወደ ተባል ቦታ መጡ።
35. በዚያም ስፍራ ያሉ ሰዎች ኢየሱስ መሆኑን አወቁ፤በአካባቢው ወደ አሉ ስፍራዎች ሁሉ መልእክት ላኩና ፣ የታመሙትን ሁሉ ወደ እርሱ አመጡ።l
36. የልብሱን ጫፍ ብቻ ለመንካት ለመኑት፣ የነኩትም ሁሉ ተፈወሱ።
\v 34 ከተሻገሩም በኋላ፣ ጌንሴሬጥ ወደ ተባል ቦታ መጡ።
\v 35 በዚያም ስፍራ ያሉ ሰዎች ኢየሱስ መሆኑን አወቁ፤በአካባቢው ወደ አሉ ስፍራዎች ሁሉ መልእክት ላኩና ፣ የታመሙትን ሁሉ ወደ እርሱ አመጡ።l
\v 36 የልብሱን ጫፍ ብቻ ለመንካት ለመኑት፣ የነኩትም ሁሉ ተፈወሱ።

View File

@ -209,7 +209,7 @@
"14-19",
"14-22",
"14-25",
"14-31",
"14-34"
"14-28",
"14-31"
]
}