Thu May 19 2016 16:39:50 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-19 16:39:50 +03:00
parent 969b6e0a96
commit 566e0a6705
1 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
40. እንግዲህ እንክርዳዱ ተሰብስቦ በእሳት እንደሚቃጠል፥ በዓለም መጨረሻም እንዲሁ ይሆናል።
41. የሰው ልጅ መላዕክቱን ይልካል፥ ከመንግስቱ የሃጢያት ምክንያት የሆኑ ነገሮችን ሁሉ እና ርኩሰት የፈአመጽ ያደረጉትን ይሰበስባቸዋል፣
42. ከዚያም ልቅሶና ጥርስ ማፏጨት ወዳለበት ወደ እሳት ይጥላቸዋል
43. በዚያን ግዜ ፃድቃን ሰዎች በአባታቸው መንግስት እንደፀሐይ ያበራሉ ጆሮ ያለው ይስማ
41. የሰው ልጅ መላዕክቱን ይልካል፥ ከመንግስቱ የሃጢያት ምክንያት የሆኑ ነገሮችን ሁሉ እና ርኩሰት የፈጸሙትን ይሰበስቧቸዋል፣
42. ከዚያም ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት ወደ እሳት ይጥሏቸዋል።
43. ከዚያም ፃድቃን በአባታቸው መንግስት እንደፀሐይ ያበራሉ ጆሮ ያለው ይስማ